ሆላንድ ካር በሁለት መቶ ቋሚ ሰራተኞች ስራውን ጀመረ። – ኢንጅነር ታደሰ ተሰማ ዓለሙ የውጭ ሀገር ስራቸውን ትተው ቦሌ መንገድ ሸዋ ዳቦ ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ ስር የድርጅታቸውን ቢሮ እና ሽያጭ ክፍል ሞጆ እና ታጠቅ አካባቢ ደግሞ የመገጣጠምያ ፋብሪካውን ከፈቱ። – ድርጅቱ ስራውን የጀመረው እኤአቆጣጠር 2005 ዓም ሲመሰረት ´´ትረንቶ ኢንጂነሪንግ´´ እና ´´ኢትዮ-ሆላንድ´´ ኩባንያ […]
