በኦሮሚያ ክልል አምቦ ዩንቨርስቲ አዋሮ ካምፓስ በተነሳ ግጭት ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ አንዱ ክፉኛ መቁሰሉን የካምፓሱ የመረጃ ምንጮች ተናግረዋል፤ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለው ተቃውሞ ያልቆመ ሲሆን በሃረርጌ በወለጋ እና በሌሎች የሸዋ ወረዳዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በዛሬው እለት እነበቀለ ገርባ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን በቦታው የነበረችው ማህሌት እንደጻፈችው የቂሊንጦ እስር ቤት አስተዳደር የሚያደርስባቸውን ሰብአዊ መብት […]
