በገዳይና ፍፁም ዘረኛዉ ጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ የህወአት ደህንነት መስሪያ ቤት ለሲሳይ አጌናና ለታማኙ ታጋይ ታማኝ በየነ በቤተሰቦቻቸዉ በኩል መደለያና ማስጠንቀቂያ ላከ:: ይሄ እጅግ የሚገርም ነዉ!! ታማኝና ሲሳይ አጌናም ደካማና ጎስቋላ ቤተሰቦቻችንና ወገኖቻችንን በማስፈራራትና በማገት መደለያ በማቅረብ ከትግላችን እንደማታስቆሙን በተግባሮቻችን እናረጋግጥላችሁዋለን የበለጠ ጉልበት ሰጣችሁን የኛ ወገን ቤተሰባችን ወላጆቻችን ብቻ ሳይሆኑ መላዉ ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ:: የፈለጋችሁትን አድርጉ የሚል […]
