በአዲስ አበባ ከተማ በቅርብ ዕርቀት ላይ በሚገኘው የአምቦ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ተመድቦ በማገልገል ላይ የነበረ አንድ የጸጥታ አባል ሁለት የፌዴራል ፖሊስ አባላትን ገድሎ ማምለጡን እማኞች ለኢሳት አስታወቁ። አዋሮ ተብሎ በሚጠራው የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሰኞ በጸጥታ ባልደርባው በተፈጸመው ጥቃት ሶስት ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በጥይት ጉዳይ እንደደረሰባቸው ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የአምቦ ከተማ ነዋሪ ከዜና ክፍላችን […]
