አራት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሚኖሩበት ህንጻ ድግስ በማዘጋጀት የጎረቤቶቻቸውን ጸጥታ በማደፍረሳቸው ተከሰው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኩዌት ጃብሪያ ፖሊስ ማስታወቁን ኩዌት ታይምስ ዘግቧል፡፡ የኩዌት ዜግነት ያለው ግለሰብ ለፖሊስ ከኢትዮጵያዊያኑ ሴቶች ቤት በሚወጣው ድምጽ መረበሹን በመግለጽ በማመልከቱና ፖሊስ ወደ ተጠቀሰው የመኖሪያ ህንጻ በማምራት ሴቶቹን የነዋሪዎችን ህግ ጥሰው በማግኘቱ ማሰሩን አስታውቋል፡፡ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋላቸውን ኢትዮጵያዊያኑን ለሚመለከተው አካል አሳልፎ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
