Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎረቤቶቻቸውን ረበሹ የተባሉ አራት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በኩዌት ታሰሩ

አራት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሚኖሩበት ህንጻ ድግስ በማዘጋጀት የጎረቤቶቻቸውን ጸጥታ በማደፍረሳቸው ተከሰው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኩዌት ጃብሪያ ፖሊስ ማስታወቁን ኩዌት ታይምስ ዘግቧል፡፡ የኩዌት ዜግነት ያለው ግለሰብ ለፖሊስ ከኢትዮጵያዊያኑ ሴቶች ቤት በሚወጣው ድምጽ መረበሹን በመግለጽ በማመልከቱና ፖሊስ ወደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው የማይቀርቡ ከሆነ እስረኞችን በነጻ እፈታለሁ ሲል ፍርድ ቤቱ ማስጠንቀቂያ ላከ

ኢሳት ዜና :- በዘመነ ካሴ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከሰው ከአመት በላይ በእስር ቤት በስቃይ ላይ የሚገኙት አቶ አሸናፊ አካሉ ፣ ደህናሁን ቤዛ፣ ምንዳየ ጥላሁንና አንሙት የኔዋስ፣ በመከላከያ ምስክርነት የጠሩዋቸው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንደቀርቡላቸው በተደጋጋሚ ቢጠይቅም፣ ቃሊቲ እስር ቤት ለማቅረብ ፈቃደኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ ትምህርት ሚኒስተር የፈተናዎች ኤጀንሲ ኮምፒውተሮች ሃክ ተደረጉ፤

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አፈትልኮ መዉጣትን ተንተርሶ ብዙዎች የራሳቸዉን አስተያየት ሰጥተዋል ነገር ግን ፈተናዉ ትክክለኛ መሰረቁን የሚያረጋግጥ አካልም አልተገኘም ነበር። ኢሳት ጉዳዩን ለማጣራት ብዙ ጥረት አድርጎአል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተመሳሳይነት ያለዉ መግለጫ የሰጡጠም ግለሰቦች አለጠፉም ነበር፤ እዉነቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ጎንደር በተኩስ ስትናጥ አርፍዳለች።

በጎንደር ከተማ ብቻ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ የገደለውን ሰው ብዛት ማንም ቆጥሮ አይዘልቀውም፡፡ ይህ ሥርዓት በ85/86 ዓ.ም. በአዲስ ዓመት ዋዜማ አደባባይ ኢየሱስ ገብቶ ከ60 በላይ ምዕመንን ረፈረፈ፤ የቤተ መቅደስ መጋረጃዎች በደም የጨቀየ የቤተ መቅደስ መወልወያ ሆነ፡፡ የሞተ አስከሬን የከፈን ጨርቅ ሆነ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና: በጎንደር የተነሳው ውግያ ተባብሷል! – ከታች አርማጨሆ ህዝብ ወደከተማ እየገባ ነው

ማራኪ እየተባለ በሚጠራው የጎንደር 18 ቀበሌ የተነሳው ውግያ እየተባባሰ መምጣቱን የ ኢ.ኤም. ኤፍ ዘጋቢ ከስፍራው አስታውቋል:: ዛሬ ማለዳ በጎንደር ህዝብ እና በሀወሃት ታጣቂዎች በተነሳው በዚህ ውግያ በርካታ ሰዎች ከሁለቱም ወገን ማለቃቸውን ዘገባው ጨምሮ ገልጿል:: ለውግያው ምክንያት የሆነው ልዩ የተባለው ጦር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ዶክተሮች በሀብታሙ አያሌዉ ጉዳይ የመጨረሻ ዉሳኔ አሳለፉ ፡፡

የካዲስኮ ሆስፒታል የቦርድ አባላት ከትላንት በስቲያ ቀደም ሲል በጀነራል ሰርጂኑ በዶክተር አብርሃም አስናቀ ተፈርሞ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተላከዉን የህክምና ማስረጃ አፀደቁ፡፡ በተያያዘ የሆስፒታሉ ዶክተሮች “ከበሽታዉ መወሳሰብ አንፃር ለከፋ አደጋ ከመጋለጡ በፊት በሀገር ዉስጥ ወደ እማይገኘዉ ኮሎ ሬክታል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስራኤል ልዑካን ከጎንደር መዉጣት አልቻሉም

23 የእስራኤል ልዑካን ከጎንደር አዉሮፕላን ማረፊያ መዉጣት አለመቻላቸዉ ታወቀ። የእስራኤል ኤምባሲና ሌሎች አይሁዳዊ ወኪሎች ጎንደር ያሉትን ልዑካን ለማዉጣት እየጣሩ መሆኑን ጄሩሳሌም ፖስት ዘግቧል። የእስራኤል የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳሳወቀዉ ልዑካኑ ጥበቃዉ በተሟላ ህንጻ ዉስጥ መሆናቸዉን አሳዉቋል። ሌሎች ቁጥራቸዉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ለጎንደር ህዝብ አጋርነቱን እየገለጸ እንደሚገኝ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ

አርበኞች ግንቦት 7 መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጎንደር ህዝብ አጋርነቱን እየገለጸ እንደሚገኝ ሊቀመንበሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በምስልና ድምፅ ከኤርትራ ረቡዕ ዕለት ባስተላለፉት መልዕክት የአማራም ህዝብ ሆነ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አጋርነቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና. . . . . የህወሃት ብሐራዊ መረጃ አጣብቂኝ ዉስጥ ገብቶአል።

በጎንደር ከተማ የሚገኙ የእስራኤል ከፍተኛ ባልስልጣኖችን ለማዉጣት ከእስራኤል ሔለኒክ አየር ሐይል የልዩ ሐይል ( SPECIAL FORCE ) አባላትን የያዘ የጦር ጀቶችና አፓቼ ሄሊኮፍተሮች ( Apache Helicopters ) ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የተጠየቀዉ የወያኔዉ ብሔራዊ ደህንነት አመጽ በተቀሰቀሰባቸዉ የጎንደር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግኖች የነፃነት ታጋዮች ጓንጋ አሳግላ ላይ ከቀኑ ስድስት ሰዓት እስከ ሰባት ሰዓት ከ24ኛ ክፍለ...

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የጥቃት አድማሱን አስፍቶ በአማራ ክልል አዋሳኝ ከተሞች ላይ በሰፈረው የሕወሓት ጦር ላይ ጥቃት እየፈፀመ እንደሚገኝ ተሰምቷል!! ጀግኖች የአርበኞች ግንቦት ሰባት አርበኛ ታጋዮች በትናንትናው ዕለት /ሰኔ 26/2007 ዓ.ም የአማራ ክልል አዋሳኝ በሆኑ እና ትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ሁለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እኔ ጋ የሉም ማለቱ ተሰማ

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እኔ ጋ የሉም ብሎዋል። በእነ ዘመነ ካሴ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ተከላከሉ መባላቸውን ተከትሎ አቶ አንዳርጋቸውን በመከላከያ ምስክርነት የጠሩት ተከሳሾች ዛሬ ሀምሌ 7/2008 ዓ.ም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ነበራቸው። ተከሳሾች እስከ ሰበር ችሎት ደርሰው አቶ አንዳርጋቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጆሐንስበጉ የመድሐንያለም ቤ/ክርስቲያን እና የወያኔ አፈና ድራማ።

በደቡብ አፊሪካ ጆሐንስበርግ የሚገኘዉ የመድሐኒያለም ቤ/ክርስቲያን እሰጥ አገባን ተንተርሶ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እጁን ያስገባዉ የወያኔ ተላላኪ የፕሪቶሪያዉ ኢንባሲ አሻፈርኝ ብለዉ ያሳምጻሉ ያላቸዉን የቀድሞ ሰበካ ጉባኤ አባላትን ለማሳፈን ሙከራ አድርጓል። በዚህም አፈና ማንነታቸዉ ያልታወቁ ግለሰቦች ከሰበካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እንዲታጠቡ አስገደዱ‬

ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁን ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ወደሀገር ውስጥ የመጡት የእስራኤል የደህንነት ሠራተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን በፈሳሽ ኬሚካል እጃቸውን እንዲታጠቡ አስገደዱ። ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ዕለት በሸራተን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስተር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንጻራዊ መረጋጋት አግኝታ በነበረው ጎንደር እንደገና ተቃዉሞ አገረሸ

አጋዚዎች ህዝቡን ለመጨፍቸፍ እየተዘጋጁ ነው – የጎንደር ሕዝብ ኮሎኔል ደመቀን አትወስዱም ብሎ እየዛተ ነው – በክልሉ የጸጥታ ሃይሎችና በሕዝቡ (በነ ኮሎኔል ደመቀ) መካከል ድርድር ተደረጎ ነበር። በድርድሩ ህወሃቶች የታፈኑ የወልቃይት ሌሎች የኮሚቴ አባላትን እንዲፈቱና ኮሎኔል ደመቀም በክልሉ የፖሊስ መመሪያ እንዲቆዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሜንና አካባቢዉ የዉስጥ አርበኞች የቁርጥ ቀን ጥሪ!!

ይድረስ ለመላዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሙሉ!! እኛ በሐገራችን ኢትዮጵያ ከሁሉም ማሕበረሰብ ጋር ተስማምተን ተከባብረን ለመኖር የተፈጠርን ከአንዲት የእናት ምድር ምድረ ከርስ የተፈለቀቅን እርስ በእርሳችን ለዘመናት የተከባበርን አማራዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ቤንሻንጉልና፣ ኦጋዴኖች፣ ጉራጌዎችና ትግሬዎች የተለያዩ ህብረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተቃዋሚ ነኝ ባዩ ግሥላ አመኑ{ጋዳፊ} የወያኔ ተላላኪ መሆኑ ታወቀ !

ተቃዋሚ ነኝ ባዩ ግሥላ አመኑ{ጋዳፊ}ከመሸ ወያኔን ተቀላቀለ! ከ25 ዓመት በላይ በኬንያና ዩጋንዳ በስደተኝነት የቆየው ግሥላ አመኑ{ጋዳፊ}  አባቴን ልጠይቅ ነው በሚል ሽፋን ሚስቱንና ሦሥት ልጆቹን አስከትሎ ወደ ወያኔ ጉያ ገብቷል። ኬንያ ካኩማ በነበረ ግዜ የስደተኞችን ቀለብ በቆሎ በመሸጥ የግል ጥቅሙን ሲያካብት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት። ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል።

ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት። ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል። የወልቃይት የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ተወካይ እና የኮሚቴ አባል የሆኑትን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን በምሽት አፈኖ ለመውሰድ የትግራይ ክልል ደኅንነቶች አንገረብ እስር ቤትን ከበውታል። ሕዝቡ ኮለኔሉ ተላልፈው የሚሰጡት በሬሳችን ላይ ይሆናል እያለ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጡረታ የተገለሉ የህወሃት የጦር መኮንኖች በአዲስ አበባ ሚስጢራዊ ስብሰባ እያደረጉ ነው

አንድ ሺ ያክል ቁጥር ያላቸው በጡረታ የተገለሉ የህወሃት አባላት የሆኑ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በአዲስ አበባ ከትናንት ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሚስጢራዊ ስብሰባ በማድረግ ላይ መሆናቸው ታውቋል። ጥሪው የተላለፈው ለትግራይ ተወላጅ የጦር መኮንኖች ብቻ መሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ ያለው አለመተማመን እየሰፋ መምጣቱን ያሳያል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መረጃ…ጎንደርን ለማንበርከከ ፕላን ኤ. ፕላን ቢ. ፕላን ሲ. ቦንብ ተጠምዷል!!

የኢትዮጵያ የብሐራዊ መረጃንና መከላከያ ሰራዊትን ወታደራዊ ደህንነት ዋቢ ባደረገ መልኩ በጎንደር የአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚጠይቅ ረቂቅ እንዲጸድቅ ለሚመለከተዉ ተባባሪ አካል ተሰናድቶ ቀርቧል። በዚህ ረቂቅ ዉስጥ የሐገሪቷ ክልላዊ መንግስታት እና የኢሃዲግ እህትማማች ድርጅቶች ወይም ፓርቲዎች አመጹን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ፍርድ ቤት ለማቅረብ የሚደረገው እንቅስቃሴ ከህዝቡ ጋር የተደረሰውን ስምምነት የሚጥስ ነው ተባለ

የኮሚቴ አባላቱ ለኢሳት እንደገለጹት የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱንም ሆነ በአጠቃላይ የታሰሩትን የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢ የኮሚቴ አባላትን ጉዳይ የሚከታተሉ የአገር ሽማግሌዎች ፣ ኮሎኔሉ ወደ ትግራይ ተላልፈው እንደማይሰጡ እንዲሁም ሁኔታዎች ሲረጋጉ ኮሎኔሉና ሌሎችም የኮሚቴ አባላት ለሽማግሌዎች ተመልሰው...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live