በጎንደር ከተማ የሚገኙ የእስራኤል ከፍተኛ ባልስልጣኖችን ለማዉጣት ከእስራኤል ሔለኒክ አየር ሐይል የልዩ ሐይል ( SPECIAL FORCE ) አባላትን የያዘ የጦር ጀቶችና አፓቼ ሄሊኮፍተሮች ( Apache Helicopters ) ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የተጠየቀዉ የወያኔዉ ብሔራዊ ደህንነት አመጽ በተቀሰቀሰባቸዉ የጎንደር አካባቢዎች ሰላም ሰፍሮዋል የሚል የተዛባ ማስተባበያ እየሰጠ ይገኛል። ለዚህ ሁሉ ብጥብጥ መንስኤ የሆነዉ የብሔራዊ መረጃ ሌሎች የታጠቁ ተጨማሪ […]
