የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የጥቃት አድማሱን አስፍቶ በአማራ ክልል አዋሳኝ ከተሞች ላይ በሰፈረው የሕወሓት ጦር ላይ ጥቃት እየፈፀመ እንደሚገኝ ተሰምቷል!! ጀግኖች የአርበኞች ግንቦት ሰባት አርበኛ ታጋዮች በትናንትናው ዕለት /ሰኔ 26/2007 ዓ.ም የአማራ ክልል አዋሳኝ በሆኑ እና ትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቦታዎች ማለትም ጓንጋ አሳግላ እና ማይ እምቧ ላይ ከ 24ኛ እና 44ኛ ክፍለ ጦር […]
