በደቡብ አፊሪካ ጆሐንስበርግ የሚገኘዉ የመድሐኒያለም ቤ/ክርስቲያን እሰጥ አገባን ተንተርሶ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እጁን ያስገባዉ የወያኔ ተላላኪ የፕሪቶሪያዉ ኢንባሲ አሻፈርኝ ብለዉ ያሳምጻሉ ያላቸዉን የቀድሞ ሰበካ ጉባኤ አባላትን ለማሳፈን ሙከራ አድርጓል። በዚህም አፈና ማንነታቸዉ ያልታወቁ ግለሰቦች ከሰበካ ጉባኤ አባላቱ መካከል ዳዊት (ማለትም ከታች በምስል ላይ በስተቀኝ ቀይ ቱታ ሱሪ የለበሰዉን ) አፍነዉ በመዉሰድ 200 ኪሎ ሜትር […]
