Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተፈረደባቸው

-ኤርትራ ድንበርን በማቁዋረጥ አርበኞች ግንቦት 7ን ሊቀላቀሉ ሲያመሩ ተይዘው የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ተከሳሾ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካሳይ ሲሆኑ፣ ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ የመሰረተባቸውን ክስ በሰውና በሰነድ ማስረጃ በማስረዳቱ የጥፋተኝነት ፍርድ መስጠቱን 14ኛ ወንጀል ችሎት ገልጹዋል። ተከሳሾች 141 መከላከያ ምስክሮችን አስመዝግበው እንደነበር አስታውሶ፣ በተከሳሾች በኩል […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles