የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/ ከጎንደር ህዝብ ጎን እንደሚሰለፉ አስታወቁ። የጎንደር ህዝባዊ እንቅስቃሴ መሪዎች ትግላቸውን ከኦሮሞ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ጋር እንዲያቀናጁና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ከአፋኝ አገዛዝ ነጻ ለመውጣት እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል። በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (አዴግ) ሰኞ ሃምሌ 11 ፥ 2008 ባወጣው መግለጫ ህዝብ ለነጻነት፣ ለዲሞክራሲና ለመብት ትግል የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ዕመቃ እንደማያቆመው፣ በኦሮሚያ […]
