ከዚህ በፊት ጉድሽ ወያኔ በሐብታሙ ጉዳይ ላይ የብሔራዊ መረጃዉ ፍርድ ቤት የዋስትና መያዥ እንዲጠይቅ የሰጠዉን ትእዛዝ ተንተርሶ ፍንጭ መስጠቱ ይታወቅል…. በዚህም መሰረት ዛሬ የተሰየሙት ዳኞች ለሐምሌ 22 ከአቃቤ ህግ ጋር ለመከራከርና አቃቤ ህጉ በፍርዱ ሂደት ላይ ምላሽ እንዲስጥ ወስኗል! ይህ ማለት የህወሃቱ አቃቤ ህግ ሐብታሙ ከህግ ተፈላጊነቱ አንጻር የዋስትና መያዣ እንዲያቀርብ ያለበለዚያ ከህክምናዉ በሗላ ከሄደበት […]
