በሰሜን ጎንደር አስተዳደር ፅ/ቤት ውስጥ ስብሰባ መካሄዱን ከስፍራው የደረሱ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። የወልቃይት ኮሚቴዎች ፣የከተማው ህዝብ ፣ ከተለያዬ ቦታዎች የመጡ ወገኖች እንዲሁም የክልሉ መንግስት ወኪሎች በስብሰባው የተሳተፉ ሲሆን ፣ ከጎንደር ውጭ ታፍነው ስለተወሰዱት ኮሚቴዎች ጉዳይ ፤ የት እና በምን ሁኔታ እንዳሉ ፣ ወደ ጎንደር በአስቸኳይ እንዲመጡ፣ የእሁዱን ሰላማዊ ሰለፍ ፍቃድ እንዲያገኝ ማድረግ፣ የወልቃይት ጉዳይ የወልቃይት ወይም […]
