Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች አሳሳቢ ሆነዋል ሲሉ ተቀዋሚ ፓርቲዎች ተናገሩ

$
0
0
የአገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች በመጥቀስ መንግስት አፋጣኝ መፍትሄ ማበጀት እንዳለበት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ ችግሮቹ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሲሉ አስጠነቀቁ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በፃፈው ደብዳቤ፤ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በጥልቀት መገምገሙን ጠቅሶ፤ መንግስት በመላ ሀገሪቱ ሰላምና ዲሞክራሲ በማስፈን፣ ለህዝቡ የተረጋጋ ህይወት ማስፈን አልቻለም ብሏል፡፡ በኦሮሚያ የተፈጠረው ግጭትና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles