ሥራ ከጀመረ አንድ ዓመት እንኳን ያልሞላው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኮርፖሬሽን ካሉት 41 ባቡሮች ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡት ከ28 አይበልጡም መባሉን ስሰማ — ድንግጥ ነው ያልኩት፡፡ (ኮርፖሬሽኑ የእኔን ያህል እንኳን የደነገጠ አይመስለኝም?!) ባቡሮቹ በችኮላ ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉና ከቻይናው ድርጅት ጋር በተገባው ውል ላይ የባቡር መለዋወጪያ እንዲያቀርብ የሚያስር ስምምነት ሳይደረግ መቅረቱ ለተፈጠረው ችግር ሰበብ ሆኗል፤ ተብሏል፡፡ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
