Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና…. ሐገራችን ኢትዮጵያ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የጎጥ ሐይል እጅ ከወደችበት ወቅት አንስቶ በገዢዉ ሀይል ላይ እንደዚህ ያለ ጭንቀትና ዉጥረት ተፈጥሮ አያዉቅም ለማለት ያስደፍራል!!

ህዝባዊ ተቃዉሞዎች ከድምጸትና ከመፈክሮች ዘለዉ መስዋትነት እየተከፈለባቸዉ ከመገኘት ባለፈ መልኩ መንግስት ተብዬዉ አጥቂ ህዝብ ደግሞ ተከላካይ ሆኗል። አሁን ነገሮችን መቆጣጠሩ እጅግ የተሳነዉ ህወሃት በተጠንቀቅ የቆሙ የነጻነት ሐይሎች በሐገር ዉስጥ ያለዉን የአመጽ እንቅስቃሴ ተገን አድርገዉ የማያዳግም እርምጃ ሊወስዱ ይችላሉ የሚል ስጋት አስጠብቦታል። በኦሮሚያ ምእራብ ወለጋ ከቤጊ( Begi ) እስከ ቶንጎ( Tongo ) እንዲሁም አሶሳ ( Asosa […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543