Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር_ዜና‬ በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።

$
0
0
በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ። በአሁኑ ሳአት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ እና የሚያስወጣን መንገድ በመዝጋት እና የኦሮሞን ባንዲራ በመኪናቸው ላይ በማውለብለብ ትግሉን በቁርጠኝነት እያፋፋሙት ይገኛሉ። በአሁኑ ሳአት የተኩስ ድምፅ ከተማዋን እያናወጣት ነው 3 መኪና አድማ በተኝ ፖሊስ ወደ ከተማው ገብቶዋል ። ወደ ፊንፊኔ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶዋል ። ህዝቡ የተለያየ መፈክሮችን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles