ሰበር_ዜና በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ።
በምእራብ አርሲ በዶዶላ ወረዳ በኢዶ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ። በአሁኑ ሳአት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ እና የሚያስወጣን መንገድ በመዝጋት እና የኦሮሞን ባንዲራ በመኪናቸው ላይ በማውለብለብ ትግሉን በቁርጠኝነት እያፋፋሙት ይገኛሉ። በአሁኑ ሳአት የተኩስ ድምፅ ከተማዋን እያናወጣት ነው 3 መኪና አድማ...
View Articleሰበር ዜና…. ሐገራችን ኢትዮጵያ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የጎጥ ሐይል እጅ ከወደችበት ወቅት አንስቶ በገዢዉ ሀይል ላይ...
ህዝባዊ ተቃዉሞዎች ከድምጸትና ከመፈክሮች ዘለዉ መስዋትነት እየተከፈለባቸዉ ከመገኘት ባለፈ መልኩ መንግስት ተብዬዉ አጥቂ ህዝብ ደግሞ ተከላካይ ሆኗል። አሁን ነገሮችን መቆጣጠሩ እጅግ የተሳነዉ ህወሃት በተጠንቀቅ የቆሙ የነጻነት ሐይሎች በሐገር ዉስጥ ያለዉን የአመጽ እንቅስቃሴ ተገን አድርገዉ የማያዳግም እርምጃ ሊወስዱ...
View Articleየአማራ እና የኦሮሞ አክቲቪስቶች የጋራ ኮሚቴ አሁኑኑ!
በዛሬ ዕለት በከፍተኛ ደረጃ የኦሮሞ ተቃውሞ ተቀጣጥሎ ውሏል። የምዕራብ አርሲ እና የባሌ ከተሞች ተቃውሞውን ባዲስ መልክ እያስፋፉት ነው። ወያኔ የፌደራል ፖሊሶቹን ከሻሸመኔ አመፁ ወደ ተቀሰቀሰባቸው ከተሞች እያጓጓዘ ነው። ስርዓቱ ከጎንደሩ ብትር ሳያገግም ሌላ ፈተና ውስጥ ገብቷል። ይህንን የስርዓቱን ውጥረት ለማባባስ...
View Articleየህዝብን ጥያቄ በጠብመንጃ ኃይል ጨፍልቆና አድበስብሶ ማለፍ አይቻልም፡፡
ደደቢት በረሃ ላይ እንደ አሸን የተፈለፈለው የህወሓት አገዛዝ ለህገ-አራዊት እየተመራ የኢትዮጵያን ህዝብ ላለፉት አመታት በመግደል፣ በማሰር፣ እንዲሁም የሃገርን ሃብት በመዝረፍ አስነዋሪ ወንጀል በመስራት ህዝቡንም በብሄርና በቋንቋ በመከፋፈል እንዲሁም ሃገርንም በክልልና በጎጥ በመሸንሸን ህብረተሰቡ ያለውን ኃይል...
View Articleኢትዮጵያ ከግብፅ የሚገነቡ የመድሃኒት ምርቶችን አገደች
በመንገባት ላይ ባለው የአባይ ግድብ ፕሮጄክት ከግብፅ ጋር አለመግባባት ውስጥ የምትገኘው ኢትዮጵያው ከግብፅ የሚገነቡ የመድሃኒት ምርቶችን አገደች። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በ11 ኩባንያዎች ላይ የተጣለው እገዳ የሃገሪቱን መስፈርት የማያሟሉ ሆነው ስላልተገኙ ነው ሲል ምላሽን መስጠቱን አል-ማስሪ የተሰኘ የግብፅ ጋዜጣ...
View Articleፍ/ቤቱ ያለ ይግባኝ የራሱን ትእዛዝ ራሱ ሻረ፤
ፍ/ቤቱ ለቃል ክርክር የተባለውን በመሻር የጽሁፍ ይሁንልኝ አለ፡፡ black & white በ15/11/2008 በዋለው ችሎት የተሰጠው ትዕዛዝ፣ ዐ/ህግ <ለቃል ክርክር ተዘጋጅቶ ይቅረብ> የሚል ነበር፡፡ ይህንን ትዕዛዝ እኔ ራሴ በዓይኔ በብረቱ አንብብያለሁ፡፡ በሀብታሙ አያለው ጉዳይ ፍ/ቤቱ ሌላ ትእዛዝ...
View Articleየጎንደሩ ስብሰባ በረከት ስለ ወልቃይት ጭጭ… የህዝብ ተስፋ ወደአፈሙዝ
ምንም መፍትሔ የሌለው ቢሆንም የህዝቡ ብሶት ያለምንም ፍርሃት የተንፃበረቀበት እና ግልፅ አቋም የተቀመጠበት ስብሰባ ነበር፡፡ የድንበሩ ጉዳይ ያው ተከዜ መሆኑን ህዝቡ በጋለ ስሜት ነበር አስረግጦ የተናገረው፡፡ የታሰሩ እና ታፍነው የተወሰዱ ኮሚቴዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ተጠይቋል፡፡ ኢቲቪ፡ ፋና እና ጌታቸው...
View Articleበሰሜናዊ የፈረንሳይ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በጩቤ ተወግቶ ተገደለ
በሰሜናዊ የፈረንሳይ ግዛት በምትገኘው ካላይስ የስደተኞች ጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ በነበሩ ስደተኞች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አንድ ኢትዮጵያዊ ደረቱ አካባቢ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን የዘገበው የድረ ገጽ ጋዜጣ የሆነው ላ ቮስ ደ ኖርድ ሌሎች ስድስት ስደተኞችም ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው አስታውቋል፡፡ ጋዜጣው...
View Articleየአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ – የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ
14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በሆላንድ በድምቀት ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ ከ28 ያላነሱ የእግር ኳስ ቡድኖች እና በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ከዛሬ ማክሰኞ ጅምሮ ወደ ሆላንድ በመግባት ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስፖርት ጋዜጠኛ እና...
View Articleሰበር ዜና . . . የብሄራዊ መረጃዉን ዳይሬክተር ጌታቸዉ አሰፋን ፎቶ ግራፍ አንስቶአል የተባለዉ የደህንነቱ ክፍል የጥበቃ...
ጌታቸዉ አሰፋ ብሄራዊ መረጃን በበላይነት መምራት ከጀመረበት ወቅት አንስቶ የእርሱን የፎቶ ግራፍ መረጃዎች በተመለከተ ከተለያዩ የኮምፒዉተር ኔት ወርክ ገጾች እና የግለሰብ ሰነዶች ማስረጃ ላይ በሙሉ ለማጥራት ብዙ ጥረት ከማድረጉ በተጨማሪ ተንቀሳቃሽ የምስል መረጃዎችንም በሙሉ ተለቅመዉ እንዲጠሩ ቀጫጭን ትእዛዞች...
View Article“ይህ ሁሉ ሰራዊት ሲጨፈጨፍ ምን ትሰሩ ነበር?”ሌ/ጄ ብርሃኑ ጁላ
በጎንደር ህዝብና በመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል በተካሄደው የተኩስ ልውውጥ 19 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሲገደሉ 18ት ደግሞ መቁሰላቸው ባለፈው ሃሙስ በባህርዳር በሰፈረው የሰሜን ምእራብ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ወይም በተለምዶ አጠራር መኮድ በተደረገው ዝግ ስብሰባ ይፋ ሆኗል። ይህን ተከትሎ በተደረገው...
View Articleአቶ በረከት የመሩት ስብሰባ እንደተለመደው በታቃውሞ ፣ በምሬት እና በማስጠነቀቂያ ተጠናቀቀ።
የጎንደር አማሮች ዛሬም አቶ በረከትን ቁጭ አድርገው ያለፍርሃት በልበ ሙሉነት ብሶታቸውን ተናግረዋል። ተሰብሳቢው አንድ በአንድ እዬተነሳ የተቃውሞ ውርጅብኝ ሲያዘንብባቸው አቶ በረከት ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው ሲያዳምጡ እና ማስታወሻ ላይ ሲቸከችኩ ውለዋል። የህወሓት የበላይነት እስከ መቼ? ከአሁን በኋላ ኢህአዴግ...
View Articleበሰሜን ጎንደር በወያኔና በአማራ ሕዝብ መካከል ፍጥጫው እየተባባሰ ነው፥
በመሃል ኢትዮጵያ፥ በአርሲ፥ በባሌ፥ በሓረር እና በቦረና የኦሮሞ ወጣት ከወያኔ ጋር ትንቅንቅ ላይ ነው፥ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ለወንበዴ መንግሥት አንገዛም ባይነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ================================================ ሕዝበ ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር ለለውጥ ተንቀሳቅሷል።...
View Articleበቦረና ተቃውሞ ባሰሙ ዜጎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የተኩስ እሩምታ ሲከፍቱ
ኢትዮጵያዊው አይቶ ዝም ካለ ወገንተኝነት እንኳን ካላሳየን ,,,,, ታዲያ ለምስራቁ አርሲ ፣ አልያም ለባሌ ፣ አልያም ለምስራቅ ሐረርጌ ነዋሪ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ! ኦሮሞ ስለሆነ ሚታሰር ከሆነ ኦሮሞ ከ ሆነ ሚገደል ከሆነ ,,,,,,, በማንነቱ በደል ሚደርስበት ከሆነ በኢትዮጵያ ጥላ ስር ያሉ ማህበረሰብ አይተው...
View Articleየዜጎችን ሕይወት ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ እናደርጋለን:: ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ
ከሕገመንግስታዊ አግባብ ዉጭ በዜጎች ላይ የሚወሰዱ የመንግስት እርምጃዎች እንዲቆሙ በፓርቲያችንም ሆነ የትግል ጓዶቻችን በሆኑ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሲሰጡ የቆዩ ጋዜጣዊ መግለጫዎችንና ጋዜጣዊ ኮንፌረንሶች እናስታዉሳለን፡፡ በተለይም የዜጎቻችን ከፊንፊኔ ዙሪያ የማፈናቀል ድርጊት እንዲቆም...
View Articleጥብቅ መረጃ . . . . . ወታደራዊ ድህንነቱ በጎንደር ላይ እያደባ ነዉ ! ! !
ህወሃት የጎንደሩ የእሁድ ስብሰባ እጅግ አስፈርቶታል ከወታደራዊ ደህንነቱ የተመለመሉ የአንድ ብሔር ተወላጆችን ብቻ ያካተተዉና ከህዝብ ጋር እጅግ ተመሳስሎ አብሮ ሰልፉን በመቀላቀል ቀንደኛ የተባሉ የጎበዝ አለቆች ላይ አደጋ ለመጣል መመሪያ ከተሰጣቸዉ ምድብ ኮድ 211 ቡድን ዉስጥ አባል የሆኑት ቀንደኛ አመራሮች...
View Articleበጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ
በጎንደር እሁድ ሰልፍ ይኖራል ብአዴን ሰልፉን ለማስተጓጎል አድማ በታኝ ፖሊስ መድቧል በጎንደር ከተማ ከትላንትና ምሽት ጀምሮ ሕወሓት ያሰማራቸውና ጨለማን ተገን ኣድርገው ወጣቶችን ሊያፍኑ ሲሞክሩ የነበሩ የደህንነት ሃይሎች የኣፈና ድርጊታቸውን ዛሬም በቀን በቀጠሉበት ሰኣት ላይ በተፈጠረ ኣለመግባባት በጎንደር ወጣቶችና...
View Articleከጎንደር ከተማ 42ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ማክሰኝት ከተማ ደማቅ ሰልፍ ተካሂዷል ።
የሰልፉ ዓላማ በከተማዋ የሚኖሩ የመንግሥት ሰራተኞች እና ነጋዴዎች ፣ ሾፌሮች ፣ አርሶአደሮችን ያሳተፈ ሲሆን በመኖሪያ ቤት እጦት ምክንያት በማህበር ተደራጁ ይሰጣችኋል እየተባለ ሁለተኛ ዓመት ተቆጠረ ፡ ከዚህ በፊት የወረዳው አመራር የነበረበት ያለምንም እንከን ከተመራ/ከተሰጣቸው በሇላ አሁን በጥያቄ ላይ ያለው...
View Articleየእከክ በሽታ በአዲስ አበባ መከሰቱ ተሠማ፡፡
ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በውሃ እጥረትና በንፅህና ችግር ምክንያት የእከክ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ ተከስቶ የነበረ ቢሆንም የክረምቱ ዝናብ ከጀመረ በኋላ ቁጥሩ ቀንሷል ተባለ… በአማራ ክልል ብቻ በድርቅ ከተጎዱ 86 ወረዳዎች ነዋሪ የሆኑ 400 ሺህ ያህል ሰዎች በእከክ በሽታ መያዛቸውን ሰምተናል፡፡ በዋግ ህምራ...
View Articleየህዝብ ጥያቄ ላይ ደንቃራ የሆኑ አድር ባዮች እናስወገድ !
በአማራው እና በኦሮሚያ አካባቢ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ አመፅ እና እንቢተኝነት ህዝብን አሳልፈው የሚሽጡ የህዝብን ጥያቄ ለማዳፈን ሌተቀን የሚሰሩ በአከባቢያቹ የሚገኙ አድርባዮችን ፎቶ እንዲሁም ስም እና አከባቢ በ ኢንቦክስ አድርሱን ለህዝብ ይፋ እናወጣቻዋለን ከ እኩይ ተግባራቸው እንዲታቀቡ እናደርጋቻዋልን አልዚያ ግን...
View Article