Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኢትዮጵያ ከግብፅ የሚገነቡ የመድሃኒት ምርቶችን አገደች

$
0
0
በመንገባት ላይ ባለው የአባይ ግድብ ፕሮጄክት ከግብፅ ጋር አለመግባባት ውስጥ የምትገኘው ኢትዮጵያው ከግብፅ የሚገነቡ የመድሃኒት ምርቶችን አገደች። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በ11 ኩባንያዎች ላይ የተጣለው እገዳ የሃገሪቱን መስፈርት የማያሟሉ ሆነው ስላልተገኙ ነው ሲል ምላሽን መስጠቱን አል-ማስሪ የተሰኘ የግብፅ ጋዜጣ ዘግቧል። በቅርቡ ወደ ግብጽ በመጓዝ በ13 የሃገሪቱ የመድሃኒት አምራት ፋብሪካዎች ላይ ጉብኝትን ያደረጉ የጤና ጥበቃ ተወካዮች 11ዱ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543