ፍ/ቤቱ ለቃል ክርክር የተባለውን በመሻር የጽሁፍ ይሁንልኝ አለ፡፡ black & white በ15/11/2008 በዋለው ችሎት የተሰጠው ትዕዛዝ፣ ዐ/ህግ <ለቃል ክርክር ተዘጋጅቶ ይቅረብ> የሚል ነበር፡፡ ይህንን ትዕዛዝ እኔ ራሴ በዓይኔ በብረቱ አንብብያለሁ፡፡ በሀብታሙ አያለው ጉዳይ ፍ/ቤቱ ሌላ ትእዛዝ መሰጠቱ ምንም አልገረመኝም፡፡ ኢ-ፍትሀዊነቱ ትላንትም የነበረ፣ ነገም የሚኖር፣ ዛሬም የምናየውም ነውና …ይህ ሥርዓቱ እስካለ ድረስ የሚቀጥል ነውና፡፡ በሀብታሙ ጤና […]
