Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

“ይህ ሁሉ ሰራዊት ሲጨፈጨፍ ምን ትሰሩ ነበር?”ሌ/ጄ ብርሃኑ ጁላ

$
0
0
በጎንደር ህዝብና በመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል በተካሄደው የተኩስ ልውውጥ 19 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ሲገደሉ 18ት ደግሞ መቁሰላቸው ባለፈው ሃሙስ በባህርዳር በሰፈረው የሰሜን ምእራብ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ወይም በተለምዶ አጠራር መኮድ በተደረገው ዝግ ስብሰባ ይፋ ሆኗል። ይህን ተከትሎ በተደረገው የሰራዊት ግምገማ ስብሰባውን የሚመሩት የሰሜን ምእራብ እዝ አዛዥ ሌ/ጄ ብርሃኑ ጁላ ፣ “ ይህ ሁሉ ሰራዊት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles