ጌታቸዉ አሰፋ ብሄራዊ መረጃን በበላይነት መምራት ከጀመረበት ወቅት አንስቶ የእርሱን የፎቶ ግራፍ መረጃዎች በተመለከተ ከተለያዩ የኮምፒዉተር ኔት ወርክ ገጾች እና የግለሰብ ሰነዶች ማስረጃ ላይ በሙሉ ለማጥራት ብዙ ጥረት ከማድረጉ በተጨማሪ ተንቀሳቃሽ የምስል መረጃዎችንም በሙሉ ተለቅመዉ እንዲጠሩ ቀጫጭን ትእዛዞች ለሚመለከታቸዉ አካላት አስተላልፎአል፤ በመሆኑም የደህንነቱ መረብ ጌታቸዉ አሰፋ በሚንቀሳቀስበት እና በሚገኝበት አካባቢ ላይ ምንም አይነት ተንቀሳቃሽም ሆነ […]
