በመሃል ኢትዮጵያ፥ በአርሲ፥ በባሌ፥ በሓረር እና በቦረና የኦሮሞ ወጣት ከወያኔ ጋር ትንቅንቅ ላይ ነው፥ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ለወንበዴ መንግሥት አንገዛም ባይነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ================================================ ሕዝበ ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር ለለውጥ ተንቀሳቅሷል። ዘረኛው የወኔ መንግሥትም በበኩሉ ሕዝብ ማሸበሩንና ሰላማዊ ዜጎችን ማዋከቡን ተያይዞታል፥ ከሰሜን ጎንደር ወደ መሃል ኢትዮጵያ ኦሮምያ እና ወደ ደቡቡ ኢትዮጵያ የትግሉ ግለት እየተዛመተ፥ የለውጥ […]
