ኢትዮጵያዊው አይቶ ዝም ካለ ወገንተኝነት እንኳን ካላሳየን ,,,,, ታዲያ ለምስራቁ አርሲ ፣ አልያም ለባሌ ፣ አልያም ለምስራቅ ሐረርጌ ነዋሪ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው ! ኦሮሞ ስለሆነ ሚታሰር ከሆነ ኦሮሞ ከ ሆነ ሚገደል ከሆነ ,,,,,,, በማንነቱ በደል ሚደርስበት ከሆነ በኢትዮጵያ ጥላ ስር ያሉ ማህበረሰብ አይተው ዝም ካሉ ! ሞታችን ከሰላሰደነገጣቻው ,,,,, ሀዘናችን ካላሰከፋቸው ,,,, ኢትዮጵያዊነቱ ,,, መተባበሩ […]
