ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በውሃ እጥረትና በንፅህና ችግር ምክንያት የእከክ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ ተከስቶ የነበረ ቢሆንም የክረምቱ ዝናብ ከጀመረ በኋላ ቁጥሩ ቀንሷል ተባለ… በአማራ ክልል ብቻ በድርቅ ከተጎዱ 86 ወረዳዎች ነዋሪ የሆኑ 400 ሺህ ያህል ሰዎች በእከክ በሽታ መያዛቸውን ሰምተናል፡፡ በዋግ ህምራ ዞን፣ በደቡብ ወሎና በምሥራቅ ሸዋ አካባቢ ሁኔታው አሳሳቢ እንደነበርም ከክልሉ ጤና ቢሮ ሰምተናል፡፡ በአለርት […]
