የሰልፉ ዓላማ በከተማዋ የሚኖሩ የመንግሥት ሰራተኞች እና ነጋዴዎች ፣ ሾፌሮች ፣ አርሶአደሮችን ያሳተፈ ሲሆን በመኖሪያ ቤት እጦት ምክንያት በማህበር ተደራጁ ይሰጣችኋል እየተባለ ሁለተኛ ዓመት ተቆጠረ ፡ ከዚህ በፊት የወረዳው አመራር የነበረበት ያለምንም እንከን ከተመራ/ከተሰጣቸው በሇላ አሁን በጥያቄ ላይ ያለው በማህበር ደረጃ ከ60በላይ ሲሆን የማህበሩ አባላት ደግሞ ወደ 2000አካባቢ ከላይ እንደጠቀስኩት ሁሉንም አቀፍ ማህበረሰብ ያካተተ ሲሆን […]
