Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው።

$
0
0
የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት፡ የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ በዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀረበባቸው። የትግራይን ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ለማወያየት የመጡትን ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማን የተቃወሙት የዲሲ ግብረሃይል አባላት በወልቃይት ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍና መከራ ከሚጠየቁ የህወሀት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው በማለት ምሬት የተቀላቀለበት ተቃውሞ አቅርበዋል። ዶ/ር አዲስ ዓለም በድንጋጤ ተዘፍቀው ሲሸሹ ታይተዋል። […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543