የብአዴን ሜዲያ የጎንደሩ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ መሆኑ፣ ሰልፈኞቹ ያቀረቡ ጥያቄዎችን ለክልሉ አስተዳዳሪዎች እንዳቀረቡ በመግለጽ ፣ በሰልፉ የነበረዉንም ሁኔታ የሚያሳይ ቪዲዮም በመለጠፍ ነበር ዘገባውን ያቀረበው። ሆኖም ሕወሃት በፋና ራዲዮ በኩል ለዚህ አስደዳሚ የሕዝብ ትይንት ግን ያለውን ትልቅ ንቀት እንደገና አሳይቷል። በፋናና በኢቢሲ በኩል ህወሃቶች የጎንደር ሕዝብን የሻእቢያ ተላላኪዎችና አሸከሮች እያሉ ሲሳደቡ እንደነበረ ይታወቃል። ሕዝቡ፣ እውቅና አልተሰጠም […]
