በጠገዴ፣ አርማጭሆና ወልቃይት አካባቢዎች ሁኔታዎ ከቁትጥር ዉጭ ሆነዋል።ጠገዴና ወልቃይት በአሁኑን ወቅት ከበጌምደር ተወሰደው ወደ ትግራይ የተጠቃለሉና ምንም አዩነት የብአዴን ልዩ የሌለባቸው ቦታዎች ናቸው። ሙሉ ለሙሉ በትግራይ ሚሊሺያና ህወሃቱ ሳሞራ በሚቆጣጠረው የመከላከያ ሠራዊት ስር ያሉ ናቸው። በሳሞራ የሚታዘዘው ጦር በኹመራ በኩል ገብቶ በሶረቃና በማይደሌ አካባቢዎች በሕዝቡ ላይ ይፋ ጦርነት ለማድረግ መዘጋጀቱን “ከቦታው ያገኙሁት መረጃ ያመለክታል” ሲል […]
