ሰሜን ጎንደር ሰሜን ጎንደር እና ምእራብ ሰሜን ሙሉ በሙሉ የጦር ቀጠና ሁኗል ትላንት የጀመረው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል የአርበኞች ግንቦት ስባት ውሰጥ አርበኞች እና የሰሜን ጎንደር ታጣቄወች በመቀናጀት የወያኔን ጦር ድባቅ መተውታል አርማጭሆ ታች አርማጭሆ እና ላይ አርማጭሆ ከአርበኞች ጋር በመቀናጀት አንድ የወያኔን ምሸግ አውደመውታል ትላንት ቀን ላይ የተጀመረው ጦር ማታ ላይ ወያኔ በማፈግፈጉ ጋፕ ቢልም […]
