Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በቂሊንጦ እስርቤት የነበሩ ወደሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም

$
0
0
በሳምንቱ መገባደጃ ቅዳሜ በቂሊንጦ እስር ቤት የደረሰን የእሳት አደጋ ተከትሎ ወደ ሶስት ሺ የሚጠጉ እስረኞች ለሶስተኛ ቀን የገቡበት አለመታወቁ አሳስቦት እንደሚገኝ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ሰኞ አስታወቀ። የእስረኞቹ ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት ተዛውረዋል ተብሎ ቢገለፅም፣ የታሳሪ ቤተሰቦት ወደ ስፍራው ሄደው እስረኞቹ እንደሌሉ ተነግሯቸው መመለሳቸውንና ድርጊቱ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ተሾመ ከዜና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles