በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት እሳት መነሳቱን ተከትሎ መንግስት 23 ሰዎች መሞታቸውን ሲናገር ሌሎች ምንጮች የሟቾቹን ቁጥር ከ49 ከፍ አድርገውት ስንዘግብ ቆይተናል:: ሕወሓት መራሹ መንግስት ዛሬ በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በሕይወት ያሉ እስረኞች ዝርዝር ይለጠፋል ባለው መሰረት በርካታ ወላጅ በጠዋቱ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተገኝቷል፡፡ በዚህም መሠረት በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በተለጠፈው ማስታወቂያ ላይ ታዋቂውና ሰሞኑን ስለደህነነታቸው አነጋጋሪ ሆነው የቆየት […]
