የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች በኦሮሞ ህዝብ እና በመላዉ የሀገሪቱ ህዝቦች ላይ እየተፈጸመ ያለዉን ገደብ የለሽ መንግስታዊ ግፍና በደል በትግራይ ነጻ አዉጪ ግንባር ሰራዊት ህዝቡ ላይ እየተደረገ ያለዉን የጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም፣ከቤት ያለመዉጣት የግዢና ሽያጭ ተግባር ያለማከናወን አድማ ከጀመሩ ሶስት ቀናቶችን የተቆጠሩ ቢሆነም፣ትላንትና አቶ ‘’ጉታ ሁንዴ’’ የተባለ የኦህዴድ ካድሬና የከተማዋ የጸጥታ ዘርፍ እንዲሁም አቶ ‘’ብርሃኑ ዱሬሳ ‘’የተባለ የከተማዋ ሊቀመንበር በከተማዋ እየዞሩ የተዘጉ ሱቆች ላይ የማስጠንቀቂያ ወረቀት ሲለጥፉ […]
