ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. በጠዋት የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎትን ሙሉ በሙሉ በማቋረጥ የትግራይ ወታደሮች የዐማራውን ሕዝብ መሣሪያ እየነጠቁ ነው፡፡ መሣሪያ መግፈፍ የተጀመረው በጎንደር ከተማ ሲሆን ከአየር ማረፊያ ጀምሮ ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሮ በመፈተሸ የዐማራውን ሕዝብ መሣሪያ እየነጠቁ ነው ተብሏል፡፡ ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ ይህ ዜና እስቀተጠናቀረበት ሰአት ድረስ ማንኛውም የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎትም […]
