ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትዕዛዝ በትግራይ ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል። ትግራይ ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተመድበው የሚማሩ የአማራ ተወላጆች ትግራይ ሄደው መልቀቂያ […]
