Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና ፨ ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ከሀገር ተሰደደች።

$
0
0
በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ በሚል ጥሪ የደረሳት የቆንጆ መጽሔት ዋና አዘጋጅ በጥሪው መሰረት የሚደርስባትን እስርና መንገላታት በመስጋት ጷግሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዷ ተረጋግጧል መንግስት በሀገሪቱ የነጻው ፕሬስ ላይ እያደረሰ ያለውን ማሳደድ ተከትሎ በነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም ብቻ 21 የግሉ ፕሬስ ጋዜጠኞች ከሀገር መሰደዳቸው ተረጋግጧል።ከዚህ ዜና ጋር በተያያዘ ቅዳሜ ጷግሜ 1ቀን 2006 […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles