Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ሰላማዊ ምላሽ ካላገኘ ከፍተኛ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ተባለ

$
0
0
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ ለአፍሪካ ህብረትና ለተለያዩ አለም አቀፍ አካላት ልዩ ትኩረት እየሆነ መምጣቱንና ተቃውሞ ሰላማዊ ምላሽ ካላገኘ በመላው ሃገሪቱ ተቃውሞ ሊቀሰቅስ እንደሚችል የቱርክ የዜና አገልግሎት አርብ ዘገበ። መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባልተለመደ መልኩ በሃገሪቱ ስላለው የጸጥታ ሁኔታ ስጋቱን እየገለጸ እንደሆነ ያወሳው አናዱሉ የዜና አውታር፣ ተቃውሞው አሁንም ድረስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543