ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ ቤተሰቦች ቤት ላይ ጥይት መተኮስ ጀመረ፡፡ የወልቃይት ወጣቶች ምንድን ነው በማለት ከቤታቸው ወጡ፡፡ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት እኩለ ሌሊት ድረስ በዐማሮች ላይ ተኩስ የተከፈተ ሲሆን ወጣቶች የአጸፋ […]
