Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት

ቀደም ሲል በአራት ልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ስር የነበረዉ የአቃቤ ህግ አወቃቀርን በአንድ አመጣለሁ በማለት በቅርቡ አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑን ከስራ የተቀነሱ ባለሞያዎች በምሬት እየገለጹ ነዉ:: በፍትህ ሚኒስቴር: በጸረ-ሙስና : በግሙሩክ እንዲሁም በንግድና እንዱስትሪ መስሪያ ቤቶች ስር በተናጠል ይመራ የነበረዉ የአቃቤ ህግ ስራን በአንድ በማምጣት የተሻለ የአቃቤ ህግ ስራን […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles