በሰሜን ወሎ ዞን ራያና ቆቦ ነዋሪ እና የጎንደር ዩኒቨርስቲ 4ኛ አመት የህግ ተማሪ የሆነው ወጣት ፍቅረማርያም መለሰ በአካባቢው ህዝባዊ አመፅ እንዲነሳ ቅስቀሳ እያደረገ ነው በሚል ምክንያት ከሳምንት በፊት በሮቢት ከተማ ተይዞ ለእስር ቢዳረግም እስካሁን ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመበት እንደሚገኝ በስፍራው የሚገኙ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸዋል። በተያያዘ ሁኔታ ቆቦ ከተማና የወረዳው አካባቢ የሚገኙ […]
