Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ።

$
0
0
በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉትና እንደማይተዳደሩ አስታወቁ። ”በመላው ሀገራችን ገዳማትና አድባራት የምትገኙ ካህናትና መነኮሳት የእኛን ፈለግ በመከተል የአባ ማትያስን አባትነት ባለመቀበል ቤተክርስቲያንና ትውልዱን እንድንታደገው በህያው እግዚያብሄር ስም ጥሪ እናቀርባለን ” ብለዋል የጎጃምና የጎንደር ካህናትና መነኮሳት። ኢሳት  Filed […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles