መላው የኢትዮዽያ ህዝብ አንቅሮ የተፋው የትግራይ ወራሪ ወንበዴ ባደባባይ ሽንፈትን የተጎነጨው ሰንበትበት ቢልም በአልሞት ባይ ተጋዳይነት እየትፍጨረጨረ ይገኛል። ይህንን የህዝብና የሀገር ጸር መንግሎ ለማጣል በሚካሄደው ትግል የኢትዮዽያ ህዝብ ዘር፣ሀይማኖት፣ቋንቋ ሳይለይ በአሁኑ ሰአት በጋራ_ጠላቱ ላይ በሙሉ አቅሙ ተነስቷል። በዚህም መሰረት ቀደም ሲል በሰላማዊ መንገድ ጸረ ወያኔ ትግሉን የጀመሩት የሙስሊም ወገኖቻችን ትግል ዛሬ ላይ በሰፊው የኦሮሞና የአማራ ህዝብ ህብረትና […]
