Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታወቀ

$
0
0
ወያኔ ለዋንጫ የሚደረገውን ጨወታ ሜዳ እና ሰዓት ለመቆጣጠር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው። ለወትሮው መስከረም ሁለት ይጀምር የነበረው የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በዚህ ዓመት በመስከረም ወር እንደማይጀምር ወያኔ በትምህርት ሚንሥትሩ በኩል አስታውቋል ሚንሥትሩ እንደገለፁት በመስከረም ወር ትምህርት ሳይሆን ከተማሪዎች እና ከወላጆች ጋር ምክክር እንደሚደረግ እና ትምህርት ከውይይቱ በኃላ በጥቅምት ወር እንደሚጀምር ነው የተናገሩት። ያው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles