Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ቃግራ መድሃኒዓለም ቀበሌ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ከሰሞኑ ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰው የወያኔ ዙፋን ጠባቂ በገበሬው ሀይል ድባቅ ተመታ

$
0
0
ሰበር ዜና ====== በሰሜን ጎንደር ወገራ ወረዳ ቃግራ መድሃኒዓለም ቀበሌ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ከሰሞኑ ወደ ቦታው የተንቀሳቀሰው የወያኔ ዙፋን ጠባቂ በገበሬው ሀይል ድባቅ ሲመታ ዛሬ መስከረም 5/2009 ዓም ደግሞ በተመሣሣይ በወገራ ወረዳ ደርጋጅ ቀበሌ ቃግራ ጎጥ ገበሬዎችን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ወደ ስፍራው የሄደው የወያኔ መከላከያ ሠራዊት አንድም ለወሬ ነጋሪ ሣይቀር መደምሰሱ ተረጋግጧል በዚህ የተደናገጠው የወያኔ ሠራዊት በርካታ ወታደሮች ወደ ቃግራ መድሃኒዓለም እያጓጓዘ መሆኑ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles