Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በህዝብ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ትእዛዝ አልሰጥም ያለ መኮንን ከህወሃት ደህንነቶች ጋር ተዋግቶ ህይወቱ አለፈ

$
0
0
ኢሳት ዜና :- መቶ አለቃ ደጀን ሞቅያለው በሰላም አስከባሪነት ከተሰማራበት ሶማሊያ ወደ ወልቃይት ጠገዴ አካባቢ እንዲዛወር ከተደረገ በሁዋላ፣ በህዝብ ላይ እሱ የሚመራቸው ወታደሮች ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስዱ ማዘዙን ተከትሎ፣ የህወሃት ደህንነቶች ሊይዙት ሲሞክሩ ተታኩሶ ህይወቱ አልፏል። “ወታደር ድንበር ሊያሰጥብቅ እንጅ ህዝብ ሊገድል ተልእኮ አልተሰጠውም” የሚል ጠንካራ አቋም የነበረው የስማዳ ተወላጁ መቶ አለቃ ደጀን፣ በአካባቢው ተነስቶ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles