$ 0 0 በጣም የሚገርመው እዚህ ጋዜጣው መግለጫ ላይ የተገኙ ጋዜጠኛ ተብየዎች የሚያነሱት ጥያቄ በጣም በጣም ያሳፍራል :: ለስሙ ኢትዮጵያ የሚል ታርጋ ያለበት ድርጅት ውስጥ እየሰሩ ቢሆንም ሙሉ ንግግራቸው ግን ከአንድ ተራ ከቀበሌ ካድሬ የሚለይ አይደለም :: . ጋዜጠኛ የሚባለው የሞያ ማዕረግ እንደዘንድሮ የረከሰበት ግዜ የለምFiled under: NEWS