ርዕስ፡- “የተገንጣዮችና የሲ.አይ.ኤ. ግንኙነት”ጸሓፊ ተስፋሚካኤል ጆርጆ——-በዚህ አነስተኛ ጽሁፍ የማወጋችሁ ስለአንድ አስገራሚ ሰነድ ነው፡፡ ሰነዱ የያዘው ታሪክ ብቻ ሳይሆን የሰነዱ ጸሐፊም አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ አለው፡፡ ይህ ሰው “ኦሮማይ” በተሰኘው የበዓሉ ግርማ መጽሐፍ ውስጥ ካሉት ዋና ዋና ገጸ-ባህሪዎች አንዱ ነው። በዚህ ሰነድ የምታነቡትንም ታሪክ በኦሮማይ ውስጥ በትንሹ ታገኙታላችሁ፡፡ ጸሓፊው በዚህ ሰነድ የህይወት ዋጋ ከፍሎበታል። ታሪኩን በአጭሩ እነሆ!——-አቶ […]
