Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጐዳና የወደቀና ሕይወት ፊቷን ያዞረችበት አዛውንቱ ሃበሻ በአሜሪካ ! (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

$
0
0
አዛውንቱ ሃበሻ በአሜሪካ በዲሲ ዘጠነኛ መንገድ በአንድ ጥግ ኩርምት እንዳለ ነበር ያገኘሁት። ሔኖስ ይባላል፤ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቴሌ-መድሃኒያለም ሰፈር ነው። ከአገር የወጣው የ18 ዓመት ወጣት እያለ ሲሆን፣ አሜሪካ 42 አመት ኖሯል። አሁን የ60 አመት አዛውንት ነው። በኢንጂነርነት በዲግሪ እንደተመረቀ ይናገራል። ከዚያም፥ « በዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለሁ ከተዋወቅኳት ጀርመናዊት ፍቅረኛዬ ሁለት ልጅ ወልጃለሁ። የመጀመሪያው ልጄ እድሜው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles