Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ::

የሰማያዊ ፓርቲን እስከባለፈው ሳምንት ድረስ ሲመሩ የቆዩት ኢንጂነር ይልቃል መታሰራቸው ተሰማ:: ከርሳቸው ጋር አብረው ሌሎች የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶች መታሰራቸው ተሰምቷል:: መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አውጥቻለሁ; እየታደስኩኝም ነው ባለ ማግስት ተቃዋሚዎችን እየጠራረገ ማሰሩን ተያይዞታል:: ከኢንጂነር ይልቃል በተጨማሪ አቶ ወረታው ዋሴ; ወይንሸት ሞላ እና ብሌን መስፍን እንዲሁም እያስጴድ ተስፋዬ በተለያዩ ቦታዎች በደህንነቶች ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቀዋል:: ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት ባደረገው ጉባኤ ኢንጂነር ይልቃልን ከሊቀመንበርነት […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles