እንደሚታወቀው መንግስት ተብየው የማፊያ ቡድን ራሱን የትግራይ ነፃ አውጭ እያለ ከሚጠራው በቀጥታ የራሱን ፍላጎት ማስፈፀም ሲያስቸግረው በፌደራል መንግስት ተቋም ሽፋን በኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም በኦሮሞው እና በአማራው ላይ ከፍተኛ የሆነ የእልቂት እና ንብረት ቅሚያ በተለይም ትጥቅን የማስፈታት ስራ ለመስራት ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር ለመግባት ወታደራዊ ስምሪት ለመስጠት የሰአታት ጊዜ ቀርተውታል ፡፡ ቀደም ሲል እንደሚታወቀው የኦሮሞን ህዝብ […]
